(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት መራሹ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ በአዲስ አበባ ከደጋፊ ጋዜጠኞቻቸው ጋር የ2017 የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ:: በኢትዮጵያ ስለተከሰተው ድርቅ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የማንነት ጥያቄዎች፣ ስለታሰሩ የፖለቲካ መሪዎች፣ መንግስታቸው ከተቃዋሚዎች ጋር አደርገዋለው ስላለው ድርድር፣ በወልቃይት ጥያቄ፣ በኦሮሚያና የሶማሊያ ክልል ስላለው የድንበር ግጭቶችና ሌሎችም ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል:: ለግንዛቤ ይረዳዎት ዘንድ ሙሉውን ጋዜጣዊ መግለጫ ይዘንላችኋል – ይመልከቱት::
Advertisements